Line graph comparison of Entry, Mid and Senior level vacancies between the years July 2019 and Nov 2022

Annually

25 November 2022

Here is a line chart race among entry, mid and senior level of over 60k vacancies aggregated between July 2019 and November 2022. There is an average gap of 10% (of the total opportunities around which is around 6,000 positions) between entry and mid level vacancies categorized by the years of experience they require while the qualification difference between a professional with 1 to 2 years experienced and entry level one can easily be bridged through specialized technical and soft skill trainings. Hence a clear indicator that if one is looking for an entry level job enrolling to a training program could noticeably increase the chance of him or her getting one.

ይህ የመስመር ግራፍ ውድድር በጀማሪ፣ መካከለኛ እና በከፍተኛ የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያጤን ሲሆን የሚያሳየውም መረጃ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጁላይ 2019 እስከ ኖቬምበር 2022 ያሰባሰብናቸውን ከ60ሺ በላይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ነው። ብተንቀሳቃሽ ምስሉ እንደሚታየው በጀማሪ እና መካከለኛ ደረጃ በሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች መሃል የ10በመቶ አማካኝ ልዩነት (ከአጠቃላዩ 60ሺ ወደ 6ሺ ገደማ ማለት ነው) ይታያል። ይህ በባለሙያዎች የመስራት አቅም ንጽጽር ሲታይ ከአንድ እስከ ሁለት አመት ልምድ የስራ ልምድ ያላቸው ከጃማሪ ባለሙያ አንጻር አንብዛም ሩቅ የሚባል ያደልም፣ ምክንያቱም አንድ በጀማሪ ደርጃ የሚገኝ ባለሙያ በተላያዩ አጫጭር ስልጠናውች ተመሳሳይ የሙያ ብቃት ማምጣት ሰለሚችል። ስለሆነም በጀማሪ ደረጃ ስራ ይሚፈልጉ ወጣቶች የተለያዩ የሙያ ክህሎት አልያም ተጨማሪ ሙያዊ ስልጠና በመውሰድ ስራ የማግኝት እድላቸውን ማስፋት ይችላሉ ማለት ነው።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.