Monthly Job Post from April 01-30, 2023

Monthly

8 July 2023

In April of 2023, we published 4,244 vacancies in all our outlets. This in comparison with March showed a 51% increase. Among the vacancies posted in January, the business sector led with 25%, and finance followed with 19%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with an 11% share. In April, two years of working experience was the most demand with 613 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ኤፕሪል ወር 4,244 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ማርች ወር ሲነጻጸር በ51% ገደማ እድገት ታይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 25% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ19% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የምህንድስናው ዘርፍ ደሞ በ11% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ613 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.