Monthly Job Post from August 01-31, 2023

Monthly

9 September 2023

In August of 2023, we published 4,014 vacancies in all our outlets. This in comparison with July showed a 2% decrease. Among the vacancies posted in August, the business sector led with 26%, and finance followed with 16%, the Education sector vacancies stood 3rd with a 13% share. In August, two years of working experience was the most in-demand with 830 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ኦገስት ወር 4,014 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከጁላይ ወር ጋር ሲነጻጸር በ 2% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 26% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ 16% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የትምህርት ዘርፍ ደሞ በ13% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 830 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.