Monthly Job Post from December 01-29, 2023

Monthly

20 January 2023

In December of 2023, we published 3,638 vacancies in all our outlets. This in comparison with November showed a 0.02% decrease. Among the vacancies posted in December, the business sector led with 28%, finance followed with 19%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with an 11% share. In October, two years of working experience was the most in-demand with 707 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ዲሴምበር ወር 3,638 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከኖቬምበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ0.02% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 28% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ19% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ11% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ707 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.