Monthly Job Post from December 01-31, 2022

Monthly

16 January 2023

In December of 2022, we published 3,801 vacancies in all our outlets. This in comparison with November showed a 9% decrease. Among the vacancies posted in December, the business sector led with 20%, and finance followed with 18%, the education sector vacancies stood at 3rd with 14%. In the past month, two years of working experience was the most demand with 850 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ወር 3,801 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከቀደመው ወር ሲነጻጸር በ9% ገደማ ቀንሷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 20% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የትምህርት ዘርፉ ደሞ በ14% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ850 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.