Monthly Job Post from February 01-28, 2023

Monthly

3 April 2023

In February of 2023, we published 2,385 vacancies in all our outlets. This in comparison with January showed a 45% decrease. Among the vacancies posted in February, the business sector led with 21%, and finance followed with 16%, the Education sector vacancies stood at 3rd with 13%. In the past month, two years of working experience was the most demand with 504 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው የብሩዋሪ ወር 3,389 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከቀደመው ወር ሲነጻጸር በ45% ገደማ ቀንሶ ታይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 21% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ16% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የትምህርት ዘርፉ ደሞ በ13% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ504 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.