Monthly Job Post from January 01-31, 2023

Monthly

11 February 2023

In January of 2023, we published 4,309 vacancies in all our outlets. This in comparison with December showed a 13% increase. Among the vacancies posted in January, the business sector led with 23%, and finance followed with 17%, the engineering sector vacancies stood at 3rd with 13%. In the past month, two years of working experience was the most demand with 888 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ወር 4,309 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከቀደመው ወር ሲነጻጸር በ12% ገደማ ጭማሪ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 23% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ17% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጂነሪንግ ዘርፉ ደሞ በ13% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ888 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.