Monthly Job Post from January 01-31, 2023

Monthly

20 February 2024

In January of 2024, we published 3,057 vacancies in all our outlets. This in comparison with December of 2023 showed a 19% decrease. Among the vacancies posted in January, the business sector led with 29%, and finance followed with 18%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with an 11% share. In January, two years of working experience was the most in demand with 645 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ጃንዎሪ ወር 3,057 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከኖቬምበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ19% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 29% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ11% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ645 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.