Monthly Job Post from July 01-31, 2023

Monthly

8 August 2023

In July of 2023, we published 4,089 vacancies in all our outlets. This in comparison with June showed a 23% increase. Among the vacancies posted in July, the business sector led with 29%, and finance followed with 16%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with an 11% share. In July, two years of working experience was the most in demand with 913 vacancies requiring so
reportImage

ባሳለፍነው ጁላይ ወር 4,089 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከጁን ወር ጋር ሲነጻጸር በ 23% ገደማ ጭማሪ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 29% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ 16% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የምህንድስናው ዘርፍ ደሞ በ 11% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 913 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.