Monthly Job Post from June 01-30, 2023

Monthly

8 July 2023

In June of 2023, we published 3,338 vacancies in all our outlets. This in comparison with May showed a 13% decrease. Among the vacancies posted in June, the business sector led with 29%, and finance followed with 18%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with an 11% share. In June, two years of working experience was the most demand with 712 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ጁን ወር 3,338 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከሚይ ወር ጋር ሲነጻጸር በ13% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 29% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የምህንድስናው ዘርፍ ደሞ በ12% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ712 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.