Monthly Job Post from May 01-31, 2023

Monthly

8 July 2023

In May of 2023, we published 3,850 vacancies in all our outlets. This in comparison with April showed a 9% decrease. Among the vacancies posted in May, the business sector led with 28%, and finance followed with 21%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with an 11% share. In April, two years of working experience was the most demand with 771 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ሜይ ወር 3,850 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከኤፕሪል ወር ጋር ሲነጻጸር በ9% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 28% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ21% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የምህንድስናው ዘርፍ ደሞ በ11% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ771 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.