Monthly Job Post from November 01-30, 2023

Monthly

20 December 2023

In November of 2023, we published 3,736 vacancies in all our outlets. This in comparison with October showed a 1.2% decrease. Among the vacancies posted in November, the business sector led with 25%, and finance followed with 18%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 12% share. In October, two years of working experience was the most in-demand with 702 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ኖቬምበር ወር 3,736 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከኦክቶበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ1.2% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 25% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ12% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 702 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.