Monthly Job Post from October 01-31, 2023

Monthly

20 November 2023

In October of 2023, we published 3,958 vacancies in all our outlets. This in comparison with September showed a 38% increase. Among the vacancies posted in October, the business sector led with 26%, and finance followed with 18%, the Engineering sector vacancies stood 3rd with a 12% share. In October, two years of working experience was the most in demand with 752 vacancies requiring so.
reportImage

ባሳለፍነው ኦክቶበር ወር 3,958 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ከሴፖቴምበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ 38% ገደማ ጭማሪ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 26% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ 18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ12% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 752 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.