Supply and demand data in 7 industry parks between Nov 2021 and October 2022

Annually

15 November 2022

Between November 2021 and October 2022, we have digitally facilitated the supply of 18,000 workers in 7 Ethiopian Industrial parks under a service-level contract with the #BRIDGES program implemented by #firstconsult in partnership with the #Mastercardfoundation. As compared to the previous year the supplied number of workers declined by 35 percent due to a significant decline in labor demand and related challenges. The Ethiopian northern conflict also contributed to the decline in the overall supply and demand figures, forcing the halt of operations in Kombolcha and eventually Bahirdar Industrial parks.

ከ ኖቬምበር 2021 እስከ ኦክቶበር 2022 ባለው ግዜ ውስጥ ወደ 18,000 ገደማ የሚሆኑ ሰራተኞች አቅርቦትን በዲጂታል አገልግሎታችን ያሳለጥን ሲሆን ይህም በ ፈርስት ኮንሰልት እና በማስተር ካርድ ጋር በጋራ ትብብር በሚተገበረው የ ሪጅስ ፕሮግራም ውል ሰጭነት፣ ከተልያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊነት የቀረበ አገልግሎት ነው። ካሳለፍነው አምት አንጻር የሰው ሃይል አቅርቦቱ በ 35 በመቶ የቀነሰ ሲሆን ይህም፣ ባጋጠመው በኢንዱስትሪያል ባርኮች ውስጥ የሚሰሩ ኩባንያዎች የስውሃይል ጣያቄ ማሽቆልቆል እና ሌሎች ተያያዥነት ባላቸው ተግዳሮቶች ሳቢያ ነው። በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ያጋጠመው ግጭት የኮምቦልቻ በሎም የባህርዳርን የስራሂደተ በማስተጓጎሉም የሚፈለገውን ያክል የሰው ሃይል ማቅረብም ሆነ ሂደቱን ማሳለጥ አዳጋች ሆኖ ቆይቷል።

twittertelegram

© 2022 HaHuJobs. All rights reserved.